"ደራሲው በህግ ትምህርት LLB እና LLM ምሩቅ ነው ፡፡ ለ2 አመታት ለዳኞች እና አቃብያነ ህጎች የሚሰጠውን ስልጠና በኦሮሚያ የፍትህ ባለሙያዎች ማሰልጠኛ እና በህግ ምርምር ኢንስቲትዩት ተከታትሏል፡፡ በሕግ መምህርነት ፣ በአቃቤ ህግነት እንዲሁም ከ2005 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ማናቸውም ደረጃ ፍርድ ቤት ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ በመሆን በማገልገል ላይ የሚገኝ ሲሆን በተጨማሪም ከ2007 ዓ.ም. ጀምሮ በፌዴራል ማናቸውም ደረጃ ፍርድ ቤት ጠበቃ እና የህግ አማካሪ በመሆን በማገልገል ላይ የሚገኝ ነው ፡፡ ከዚህም ባሻገር ደራሲው ከ2007 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2010 ዓ.ም. ድረስ ""ሕጉ ምን ይላል"" በመባል የሚታወቀውን እና በብዙ የሃገሪቱ ክፍል ነዋሪ ዜጎች ዘንድ ተመራጭ እና ተደማጭ የሆነውን ፕሮግራም በዛሚ ራዲዮ 90.7 ኤፍ.ኤም አዘጋጅቶ በማቅረብ የሚታወቅ ሲሆን በተጨማሪም ከ2011 ዓ.ም. ጀምሮ ይህ መፅሐፍ ለህትመት እስከበቃበት ግዜ ድረስ ዘወትር እሁድ ከረፋዱ 4፡00-6፡00 ሰአት በአሐዱ ራዲዮ 94.3 ኤፍ.ኤም. የሚቀርበውን ""ሕጉ ምን ይላል"" የተሰኘውን የራዲዮ ፕሮግራም በማዘጋጀት እና በማቅረብ ላይ የሚገኝ እና የራዲዮ ጣቢያውም የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ በመሆን በማገልገል ላይ የሚገኝ ሲሆን የማያ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች እና ዳይሬክተር በመሆንም ሙያዊ ፣ ሃገራዊ ፣ ማህበረሰባዊም ሆነ ሰብኣዊ ሃላፊነቱን በታላቅ ታጋት እና ፅናት በመወጣት ላይ የሚገኝ ወጣት ነው ፡፡"
PTE Academic 79 Plus: Your Ultimate...
Paperback
Celebrate The Struggle: Your Comprehensive...
Paperback
The One World Tartarians Erased...
Paperback
Unicorns Don't Eat Carrots
Paperback
God's Process: Salvation is a Journey...
Paperback